አካውንታንት

 • Location:

  Addis Ababa
 • Rate/Salary:

  Negotiable
 • Experience

  3-+Year(s) Ex
 • Posted:

  1 month ago / 635 View(s)

Job Description

ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ተ/ሃይማኖት በሚወስደው መንገድ  ጫፍ ላይ ከሻሎም ሲኒማ ፊት ለፊት

Requirements:

  •  ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ቢያንስ ለ 3 አመት በተመሳሳይ ሙያ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች፡፡
  • የስራ ቦታ :- አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡- በስምምነት
  .

How to apply:

  መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማስረጃቸውን ዋና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜይል አድራሻችን በመላክ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡ አድራሻ :- ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ተ/ሃይማኖት በሚወስደው መንገድ ጫፍ ላይ ከሻሎም ሲኒማ ፊት ለፊት ። ስልክ ቁጥር፡- 0118275849.
 • company:

  Highlight Stationery & Manufacturing Trading
 • Phone:

  0118275849
 • Duration

  30-Nov-20 - 11-Dec-20
 • Date to apply:

  1 month ago

Apply for አካውንታንት

Have a yenejob.com account? Sign in now and we'll pre-fill this application for you.