የሀገር ውስጥ ግዥ ዋና ክፍል ኃላፊ

at Ethio Agri-Ceft PLC as Full-time
 • Location:

  Addis Ababa
 • Rate/Salary:

  As per Company Scale
 • Experience

  10-+Year(s) Ex
 • Posted:

  1 month ago / 1010 View(s)

Job Description

ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ግቢ ውስጥ ከመገናኛ ወደ ኮተቤ/ወሰን መስመር በሚወስደው መንገድ፡፡

Requirements:

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- የመጀመሪያ ድግሪ በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በማርኬቲግ ወይም በኢኮኖሚክስ እና በተመሳሳይ ሙያ 10(አስር) ዓመት የሥራ ልምድ፡፡
  • ብዛት :- 1(አንድ)
  • ደመወዝ :- በኩባንያው ስኬል
  • የሥራ ቦታ :- ዋናው መ/ቤት      (አዲስ አበባ)
  • የቅጥር ሁኔታ :- በቋሚነት
  .

How to apply:

  የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7(ሰባት)ተከታታይ የሥራ ቀናት(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣ አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፣ የሥራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ የተገኘ ሊሆን ይገባዋል፣ ቅጥሩ ከተፈፀመ በ15 ቀናት ውስጥ ከእዳ ነፃ ስለመሆኑ በመጨረሻ ይሠራበት ከነበረው መ/ቤት (ድርጅት)ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣ የምዝገባው ቦታ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ግቢ ውስጥ፡፡ ከመገናኛ ወደ ኮተቤ/ወሰን መስመር በሚወስደው መንገድ.
 • company:

  Ethio Agri-Ceft PLC
 • Phone:

  ---------------------------
 • Duration

  09-Nov-20 - 08-Dec-20
 • Date to apply:

  1 month ago

Apply for የሀገር ውስጥ ግዥ ዋና ክፍል ኃላፊ

Have a yenejob.com account? Sign in now and we'll pre-fill this application for you.