ሽይፍ

 • Location:

  Addis Ababa
 • Rate/Salary:

  Negotiable
 • Experience

  8-+Year(s) Ex
 • Posted:

  1 month ago / 1805 View(s)

Job Description

የተለያዩ ሀገር ምግብ አዘጋጀት በቂ ልምድ ያለው/ያላት

Requirements:

  በምግብ ዝግጅት በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ በሙያው ስምንት አመት የስራ ልምድ ያልው/ላት.

How to apply:

  ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሞሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስባት የስራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከኦርጅናል የትምህርትና የስራ ማስረጃዎች ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ብይት የሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡.
 • company:

  ሮቢቦነ ኮንስትራክሽን
 • Phone:

  0114625422
 • Duration

  09-May-21 - 15-May-21
 • Date to apply:

  1 month ago

Apply for ሽይፍ

Have a yenejob.com account? Sign in now and we'll pre-fill this application for you.