ሲኒየር የውስጥ ኦዲተር

 • Location:

  Addis Ababa
 • Rate/Salary:

  Negotiable
 • Experience

  4-+Year(s) Ex
 • Posted:

  1 week ago / 21 View(s)

Job Description

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች

 

Requirements:

  በሙያው ከ 4 አመት በላይ የሰራ/ች

   

  .

How to apply:

  አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንድሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቦሌ ኦሎምፒያ ግሪክ ት/ቤት መግቢያ ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ/አርባምጭ አሳ ቤት ጎን /ወይም ጉርድ ሾላ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማእከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡.
 • company:

  ጂኤም ፈርኒቸር አክስዮን ማህበር
 • Phone:

  0113870206/0935986033
 • Duration

  18-Jul-21 - 25-Jul-21
 • Date to apply:

  3 days ago

Apply for ሲኒየር የውስጥ ኦዲተር

Have a yenejob.com account? Sign in now and we'll pre-fill this application for you.