የኮንስትራክሽን መሃንድስ ኬዝ ቲም መሪIII

 • Location:

  Addis Ababa
 • Rate/Salary:

  Negotiable
 • Experience

  0-+Year(s) Ex
 • Posted:

  6 days ago / 23 View(s)

Job Description

ቢኤስ ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና 7 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤምኤስ ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና 5 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና በኮንስትራክሽን መሀንድስ ኬዝ ቲም የስራ መደብ 3 አመት በመንገድ ፕሮጀክት የሰራ/ች


Requirements:

  ሁሉንም የስራ መደቦች የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተሰራ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልጻለን


  .

How to apply:

  ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንጻ ፊት-ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡.
 • company:

  በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
 • Phone:

  0114422260/70
 • Duration

  21-Jul-21 - 31-Oct-22
 • Date to apply:

  1 year from now

Apply for የኮንስትራክሽን መሃንድስ ኬዝ ቲም መሪIII

Have a yenejob.com account? Sign in now and we'll pre-fill this application for you.