ገበያ አፈላላጊ

 • Location:

  Addis Ababa
 • Rate/Salary:

  Negotiable
 • Experience

  2-+Year(s) Ex
 • Posted:

  5 months ago / 456 View(s)

Job Description

በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በ ቢኤ ዲግሪ የተመረቀች


Requirements:

  -የላቀ የመግባባት ችሎታ ያላት ሆና ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መፃፍና መናገር የምትችል

  -ጥሩ ስብዕና ያላትና ስነ ምግባር ያላት

  -ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያላት


  .

How to apply:

  መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡.
 • company:

  ፋውንቴን ኢንተርናሽናል ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር
 • Phone:

  0116686237
 • Duration

  09-Aug-21 - 19-Aug-21
 • Date to apply:

  5 months ago

Apply for ገበያ አፈላላጊ

Have a yenejob.com account? Sign in now and we'll pre-fill this application for you.